Etiópia

ክቡር አምባሳደር በስቴት ዲፓርትመንት የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ረዳት ፀሃፊ ጋር ተወያዩ

ክቡር አምባሳደር ብናልፍ አንዱዓለም በስቴት ዲፓርትመንት የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ረዳት ፀሃፊ ቪንሴንት ዲ. ስፔራ ጋር በኢትዮጵያ ኤምባሲ ተገናኝተው በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን...

ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት የአሜሪካ መንግስት ይደግፋል − በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ

ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ሰላማዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት የአሜሪካ መንግስት እንደሚደግፍ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ እድገት እያስመዘገበች መሆኗንም አምባሳደሩ አረጋግጠዋል። በአፍሪካ...

Ethiopian Embassy Hosts Cultural Showcase in Washington, D.C.

The Embassy of Ethiopia in Washington, DC in collaboration with the International DC Club organized a promotional event aimed at showcasing Ethiopia’s tourism...

ክቡር አምባሳደር ብናልፍ አንዱዓለም አምባሳደር ቲቦር ናጊን በኤምባሲው ተቀብለው አነጋገሩ፤

በውይይታቸው የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነት ያለበትን ደረጃ የፈተሸ ጥልቅ ውይይት ያካሄዱ ሲሆን በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የሚያግዙ መልካም ሀሳቦችን አንስተዋል፡፡ ኢትዮጵያ...

አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በነጩ ቤተመንግስት ተገናኝተዋል።

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ጋር በነጩ ቤተመንግስት የመጀመሪያ ግንኙነታቸዉን አካሂደዋል።...

በዲ.ኤም.ቪና አካባቢዉ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ማሰሪያ የመጨረሻ ዙር የነፃ ልገሳ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸዉ ተገለጸ፤

እ.ኤ.አ ጁን 19/2025 በዲ.ኤም.ቪ እና አካባቢዉ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት በተገኙበት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ ገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ በዚህ ታላቅ...

Embassy hosted a reception for the diplomatic community…

On July 3, 2025, the Embassy hosted a reception for the diplomatic community in Washington, D.C. Ambassadors and members of the diplomatic corps...
spot_img

Popular